- Explore E-books
- Beauty & personal care
- Books
- Coffee and Tea
- Electronics
- Furniture
- Network Materials
- Office supplies & Services
- Soap and Detergent
- Sports & Tools
Help & Settings
Customer Service
Sign In
Bid Closing Date: ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
Bid Opening Date: በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Published On: addis zemen
Bid document price: 50
Bid bond: 10000
Region: Sidama
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆኑ
የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በዚሁ መሠረት፤
-በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
-የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
-የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው
-የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
-ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ቴከኒካል ኦሪጅናል 1 እና 2 ፣ ፋይናንሻል ኦሪጅናል 1 እና
2 ፎቶ ኮፒ በA4 ወረቀት ለአንድ ወረቀት አንድ ኮፒ ብቻ በማድረግና በማዘጋጀት እያንዳንዱን በተናጠል
በፖስታ በማሸግ በፖስታው ውጭ የሰነዱን ዓይነት አሪጅናል ወይም ኮፒ መሆኑን በመፃፍ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ
ይጠበቅባቸዋል፡፡
--ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ብቻ CPO ከቴክኒካል ኦሪጅናል ሰነድ
ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ
ጉዳይ የተዘጋጀ የዕቃዎቹን ዝርዝር መግለጫዎች የያዘ ሰነድ /Specification / ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ
ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ 50 (ሀምሳ ብር ብቻ) ከፍለው በመግዛት ሰነዱ ላይ በመፈረም እና የድርጅታቸሁን ማህተም በማሣረፍ ለዕቃዎቹ
የሚያቀርቡትን ዋጋ በድርጅቱ የዋጋ መሙያ ፎርም ላይ በመሙላት ቫትን ያካተተና ያላካተተ ስለመሆኑ በመግለፅ ፖስታውን በሰም በታሸገ
ኤንቨሎፕ በ16ኛው ቀን እስከ 6:00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 3 ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን እንዲያስገቡ እያሳሰብን ጨረታው 6:00 ሰዓት
ተዘግቶ በዕለቱ በ8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የዕረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን
ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሎም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ
ነው።
ለበለጠ መረጃ፦ስልክ፦ 046 212 1127
የሲዳማ
ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ
Merkatomarket.com
Merkatomarket is your go-to online marketplace for all your needs. We provide a wide range of products with the best deals and customer service.
© 2026 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by BET SOFTNETS