- Explore E-books
- Beauty & personal care
- Books
- Coffee and Tea
- Electronics
- Furniture
- Network Materials
- Office supplies & Services
- Soap and Detergent
- Sports & Tools
Help & Settings
Customer Service
Sign In
Bid Closing Date: በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Bid Opening Date: በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Published On: አዲስ ዘመን (Sep 29, 2023)
Bid document price: 200
Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
Region: Sidama
ጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉትን
እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖባቸዋል።
1.ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣
2.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
3.ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ በሥራ ቀናት ለዚሁ
ሥራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4.ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
5.ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ
ሰዓት እና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
6.ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ሲ/ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ህንጻ በምድር ላይ ግቢ መግቢያ የሁለተኛ በር ፊት ለፊት በሚገኘው
ግዥና ንብረት አስተዳደር ክፍል ይገኛል፡፡
ማሳሰቢያ፡- የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ገዝተው መወዳደር ይችላሉ፡፡
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ
Merkatomarket.com
Merkatomarket is your go-to online marketplace for all your needs. We provide a wide range of products with the best deals and customer service.
© 2026 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by BET SOFTNETS